Browse Amharic



ሆስፒታልhospitaliyanየጤና ክትትልና ህክምና የሚደረግበት ቦታKeez gawiyo hospitaliyots k'eere.ለሶስት ሳምንት ሐኪም ቤት (ሆስፒታል) ተኛሁ።
ሆኔታwotanእየተፈጠረ ያለ ድርጊትAwusho butsutsere. Hank'o b'wotefe fal gawiyo amatse.ዝናቡ እየዘነበ ስለሆነ በዚህ ሁኔታ ገበያ መሄድ አልቻልኩም።
ሆን ተብሎdanfets k'alaadjየአንድን ነገር ጥቅምም ሆነ ጉዳት እንደሚያስከትል አውቆ ማድረግBnaasho gergaat'osha danfetsat bfiini bako eeg kic'o biin bdeshnali bteesh.ያረፈደችበት ምንም ምክንያት የላትም፥አለቃዋን ለማናደድ ሆነ ብላ ያደረገችው ነው።
ሆድmaac'a2nabdominal region of the bodyTmaac'o b'weeshtsotse dani maa amo falatse.ሆዴን ስላመመኝ ትምህርት ቤት መሄድ አልችልም።shushánከመራቢያ አካል ክፍልና ከእምብርት መካከል ያለው የሰውነት ክፍልDaazo b'shusháts kapre.አህያው ሆዱን ረገጠው።