Overview
Introduction
Foreword
Copyright
Credits & acknowledgements
Alphabet
Abbreviations
Entries explained
Search
Browse
Browse Borna
Browse Amharic
Browse English
Semantic Domains
Download
Language
Link to Ethnologue
World Atlas (WALS)
Phonology
Grammar
Map
Photo journal
Bibliography
OLAC Resources
Links
Webonary
Borna-Shiansha site
SIL Ethiopia
SIL web site
Help
Searching
Browsing
Downloading
Dictionary Font
About Software
Contact Us
Borna (Shinasha) Dictionary
Browse Amharic
ሐ
ሀ
ሃ
ሁ
ሂ
ሄ
ህ
ሕ
ሆ
ኋ
ለ
ሊ
ላ
ሌ
ል
ሎ
መ
ሙ
ሚ
ማ
ሜ
ም
ሞ
ሟ
ሰ
ሱ
ሲ
ሳ
ሴ
ስ
ሥ
ሶ
ረ
ሩ
ራ
ሬ
ር
ሮ
ሯ
ሸ
ሹ
ሺ
ሻ
ሽ
ሾ
ቀ
ቁ
ቂ
ቃ
ቄ
ቅ
ቆ
ቋ
በ
ቡ
ቢ
ባ
ቤ
ብ
ቦ
ቧ
ተ
ቱ
ቲ
ታ
ቴ
ት
ቶ
ቸ
ች
ነ
ኑ
ና
ን
ኝ
አ
ዐ
ኡ
ኢ
ዓ
ኤ
እ
ዕ
ኦ
ከ
ኩ
ኪ
ካ
ኬ
ክ
ኮ
ኳ
ወ
ዋ
ው
ዘ
ዚ
ዛ
ዜ
ዝ
ዞ
ዥ
የ
ያ
ይ
ደ
ዱ
ዲ
ዳ
ድ
ዶ
ጀ
ጃ
ጅ
ጆ
ገ
ጉ
ጊ
ጋ
ጌ
ግ
ጎ
ጓ
ጠ
ጡ
ጣ
ጤ
ጥ
ጦ
ጧ
ጨ
ጩ
ጫ
ጭ
ጮ
ጰ
ጳ
ጵ
ፀ
ፂ
ፅ
ፆ
ፈ
ፉ
ፊ
ፋ
ፍ
ፎ
ፏ
ፒ
ፓ
ፕ
ፖ
ቫ
ለ
ለሀጭ
ilaac'a
n
slobbering/ saliva dripping down the mouth
Na'o ilaac'o btaho motsire.
የሕፃኑ ለሀጭ ልብሱን አረጠበው።
ለመለመ
áta
v
የተክል ልምላሜ
Maarots atiruno.
ቅጠሎቹ ሊለመልሙ ነው።
ለመነ
k'ona
v
ስጠኝ ወይም አድርግልን ብሎ መተየቅ
Wihi asho misho k'onre.
ሰነፉ ሰውዬ እንጀራ ለመነ።
ለማን
konshe
pro
ማንን እንደ ሚመለከት መጠየቅ
konshe nkeewir?
ለማን ነው የምታወራው?
ለማኝ
k'onetsi
n
የሚለምን ሰዉ
K'onetso maa fengeshats eed'ere.
ለማኝ በር ላይ ቆሟል።
ለም
goofa
1
adj
ለም መሬት
Datsan goofa.
አፈሩ ለም ነው።
ለምን
eege,eegóshe
adv
አንድ ድርጊት ከምን መነሻ እንደተሰራ መጠየቅያ ቃል
Eege fiino amonk'az?
ለምን ስራ አልሄድክም?
ለምጥ
shorá
n
ቁስል ከዳነ በኋላ የሚታይ የጠባሳ ምልክት
B' shiitsatse shoró fa'e.
ፊቱ ላይ ለምጥ አለበት።
ለሰለሰ
ank'a
1
adj
ሸካራ ያልሆነ
Tahan ayidek' ank'a.
ይህ ልብስ በጣም ለስላሳ ነው።
ለሰላሳ
nefa
1
adj
ለስለስ ያለ ወይም ሸካራ ያልሆነ
K'oyan nefa.
ትራሱ በጣም ስስ ነው።
nefa
2
adj
ደካማ
Eenash gaawero nefef waare.
ሽማግሌው እየለሰለሰ መጣ።
ለሰነ
mét'a
v
ጭቃን ቤት ላይ መለጠፍ
Andor dír mét'atsa bofa'o.
እስካሁን ግድግዳውን እየመረጉ ነው።
ለራሱ
b'tookosh
pro
ለግሉ
Tusho kayi ishtni b'tookosh múk'u b'dek'.
ዳቦውን ከከፋፈለ በኋላ ትንሹን ለራሱ ወሰደ።
ለራሷ
btookosh
pro
ለግሏ
Btookosh taho kewerafa'a.
ለራሷ ልብስ አልገዛችም።
ለቀለቀ
ura
v
በጭቃ ወይም በእበት አውድማን ማስተካከል
Maamit búts ur ura bi'am.
ማሚት አውድማ መለቅለቅ ሂዳለች።
ለቀመ
mec'a
v
መሰብሰብ
Na'u bodotse míti shuwo mec'era.
ልጆቷ ከጫካ ፍራፍሬ ለቀመች።
ለቋንጣ
k'oriya
n
ወጥ ለመሥራት የሚያገለግል የዛፍ አይነት
K'ooriyon ito ita k'ac'efo.
ለቋንጣ ለወጥ ያገለግላል።
ለበለበ
s'ak'a
adj
አቃጠለ፥ጠበሰ
Friyo bdi'ire bkísho s'ak'ere.
በርበረውን ስትፈጭ እጇን ለበለበ።
ለበሰ
kara
v
ለብስ ማጥለቅ
B faaro kardek'ra.
እሷ ቀሚስ ለበሰች።
taha
1
v
ልብስ መልበስ
Tahi andra t tahir.
ኣዲስ ልብስ እየለበስኩ ነው።
ለበሰ
eda
v
ቀበቶ ፤ጫማ የመሳሰሉትን መልበስ
Gook'i shmk'ak'iyo edere.
የቆዳ ቀበቶ ታጥቋል።
ለብ ያለ
fuun erka
adj
ሞቅ ያለ
Fuun etts aatso ushosh sheengatse.
ለብ ያለ ውሃ ለመጠጣት ያስቸግራል።
ለብቻ
bí'aali
adv
ያለሰው
Bí'aali amt waa.
ብቻውን ሄዶ ተመለሰ።
aali
adv
ማንም ሳይኖር ለብቻ መሆን ወይም ያለማንም እርዳት አንድ ነገር ማድረግ።
Ni aalne nbeefo?
ለብቻህ ነው የምትኖረው?
ለእግዚአብሔር ያደረ
Íík'i asha
adj
የእግዚአብሔርን ቃል የሚያከብር
Ashan Iik'i asha.
ይህ ሰው ለእግዚአብሔር ያደረ ነው።
ለካ
inda
2
v
የአንድ ነገር ክብደት፥ስፋት፥ርዝመት፥ይዘትን መቁጠር
Moo indere.
የቤቱን ርዝማኔ እየለካ ነው።
ለውዝ
alfúúriya
n
ኦቾሎኒ/ሎውዝ
Tinihi alfuriyo shookre.
አባቴ ለውዝ ዘራ።
ለውጥ
wona
v
ቅያሪ
Mas'afan k'osh mas'afon wono geefe.
ይህን መፃሐፍ በሌላ መለወጥ እፈልጋለሁ።
Page 1 of 2
1
2
>
Overview
▼
Introduction
Foreword
Copyright
Credits & acknowledgements
Alphabet
Abbreviations
Entries explained
Search
Browse
▼
Browse Borna
Browse Amharic
Browse English
Semantic Domains
Download
Language
▼
Link to Ethnologue
World Atlas (WALS)
Phonology
Grammar
Map
Photo journal
Bibliography
OLAC Resources
Links
▼
Webonary
Borna-Shiansha site
SIL Ethiopia
SIL web site
Help
▼
Searching
Browsing
Downloading
Dictionary Font
About Software
Contact Us