Browse Amharic



ማሀላtaaránራስህን መርገምAro keewosh taarre.እውነቱን ለመናገር መሐል ገባ።
ማህበርmaabariyanዝክር ወይም በተለያየ ሁኔታ መሰባሰብT maabariyo waakeshre.የኔ ማህበር ቀርቧል።9.6.1.3Association
ማሕፀንshuwi maanልጅ ከተፀነሰበት ቀን ጀምሮ እስከሚወለድ ድረስ የሚኖርበት አካልShumi meyitsi na'o nugush b'woto dank'rere.በማሕፀን ውስጥ ያለው ፅንስ ወንድ መሆኑ ተረጋግጧል።
ማለዳguuri goyaadvbefore sunriseBaab guuri goyona b'tuwfo.አባቴ ከእንቅልፉ የሚነቃው በማለዳ ነው።
ማመልከቻlaapoliyanማንኛዉንም ጉዳይ ለመጠየቅ የሚፃ ደብዳቤKsi laapoliyo guut're.የክስ ማመልከቻ ፃፈ።
ማሰሮkoranእንስራkoro wozra.ማሰሮ ሰራች።
ማስቲካmaastíkanአዕምሮን ለማነቃቃት የሚታኘክ ጣፋጭ የሚያጣብቅ ነገርNa'u maastík k'eto shunfa.ልጅቷ ማስቲካ ማኘክ ትወዳለች።
ማስታወሻmastawashiyanላለመርሳት የተያዝዙWork'ati k'ut'ats guut'ts mastawasho t'arap'esatsa b'tesh.በቁራጭ ወረቀት ላይ የተፃፈ ማስታወሻ ጠረጴዛ ላይ ነበር።
ማስወረድshabá 2nሰባShab kumon moo kewere.በሰባ ሺህ ብር ቤት ገዛ።shabá 1nያለጊዜ ፅንስን ማጨናገፍNa'a shabiyo itiyop'iyotse wonjeliyeya?ፅንስን ማሰወረድ በኢትዮጵያ ወንጀል ነው?
ማረሻmarasanለእርሻ የሚዉል ጠንካራ ብረትMaraso tarots k'azt waare.ማረሻውን ማሳ ትቶታል።
ማራገቢያ (የእህል)jooba2ninstrument used to separate unwanted particles in grainsJoobo dek't taro amre.የእህል ማራገቢያውን ይዞ ወደ ማሳ ሄደ።
ማርmás'anበንቦች የሚዘጋጅ ጣፋጭ ምግብMás'o shaawa.ማር ጣፋጭ ነው።
ማርያምMaareminየኢየሱስ እናት መጠሪያ ስምYesus ind Maaremi Íík' wosh na'o b'gonkor 13-19 nati b'tesh.የኢየሱስ እናት ማሪያም መልዓኩ በተገናኛት ጊዜ ዕድሜዋ ከ13-19 እንደነበር ይታመናል።
ማሽላboobánየዘንጋዳ አይነትBoobí mo'o shunfe.የማሻላ ገንፎ እወዳለሁ።
ማሽንmaashniyanየተለያዩ ስራዎችን ለማከናወን በሰው የተሰራ መሳሪያMaashiniyo fiino eed'ik'rere.ማሽኑ መስራት አቁሟል።
ማቀፍmúyavህፃን ልጅን በደረት ላይ መያዝNa'o mangrats muuyera.እናትዮዋ ሕፃኑን በትከሻዋ ያዘችው።
ማበጠሪያbuc'anፀጉር የምናበጥርበት መሳሪያMaamit buc'u t'af butstsotse btooko c'ugurutsere.ማሚት ማበጠሪያዋ ስለጠፋባት ፀጉሯ ተንጨባሯል።
ማባዛት ምልክትayiyi c'iranየሂሳብ ስለት አይነትayiyi c'iro "x" hani bi'ar.የማባዛት ምልክት "x" ይህን ይመስላል።
ማታkooc'aadvከመሸ በኋላT eshu kooc'a miinzo b'kakuwfo.ወንድሜ ከብቶችን የሚሰበስበዉ ማታ ማታ ነው.
ማን ነውkoneproየአንድ ድርጊት አድራጊዉ ለማወቅ መጠየቂያ ቃልKone hambets dani maa waarawo?ማን ነው ዛሬ ትምህርት ቤት ያልመጣ?
ማንሳትtuuzávወደ ላይ ከፍ ማድረግ ወይም ካለበት ብድቅ ማድረግIndu na'o b'dihitsoke tuuzra.እናትዮዋ ልጇን ከወደቀበት አነሰችው።
ማንቆርቆሪያmok'ok'oranቡና ለማፍላትና ዉሀ ለመያዝ የሚያገለግል ከብረት የተሰራ መያጃMok'ok'orman tawatse orshi.ማንቆርቆሪያውን ከምድጃው ላይ አውጣው።
ማንኛውምkoni etetsoadjሁሉምMotobilan koni etets makaniko falr doozatse.ማንም ሜካኒክ ይህንን መኪና ሊጠግነው አይችልም።
ማንኪያ (እህል)makanእህልን ለንፍስ መስጫMako mááyo butsef k'ac'otsitse ikoni.መንሽ ከገበሬ መሣሪያዎች አንዱ ነው።
ማዕዘንtungúshanከእንድ ነጥብ ከተነሱ ሁለት ቀጥታ መስመሮች መሃል የሚገኝ ክፍት ቦታTungúsho git jindots goonkewoka.ሁለቱ መሠመሮች የሚገናኙበት ቦታ አንግል ይባላል።
  • Page 1 of 2
  • 1
  • 2
  • >