Overview
Introduction
Foreword
Copyright
Credits & acknowledgements
Alphabet
Abbreviations
Entries explained
Search
Browse
Browse Borna
Browse Amharic
Browse English
Semantic Domains
Download
Language
Link to Ethnologue
World Atlas (WALS)
Phonology
Grammar
Map
Photo journal
Bibliography
OLAC Resources
Links
Webonary
Borna-Shiansha site
SIL Ethiopia
SIL web site
Help
Searching
Browsing
Downloading
Dictionary Font
About Software
Contact Us
Borna (Shinasha) Dictionary
Browse Amharic
ሐ
ሀ
ሃ
ሁ
ሂ
ሄ
ህ
ሕ
ሆ
ኋ
ለ
ሊ
ላ
ሌ
ል
ሎ
መ
ሙ
ሚ
ማ
ሜ
ም
ሞ
ሟ
ሰ
ሱ
ሲ
ሳ
ሴ
ስ
ሥ
ሶ
ረ
ሩ
ራ
ሬ
ር
ሮ
ሯ
ሸ
ሹ
ሺ
ሻ
ሽ
ሾ
ቀ
ቁ
ቂ
ቃ
ቄ
ቅ
ቆ
ቋ
በ
ቡ
ቢ
ባ
ቤ
ብ
ቦ
ቧ
ተ
ቱ
ቲ
ታ
ቴ
ት
ቶ
ቸ
ች
ነ
ኑ
ና
ን
ኝ
አ
ዐ
ኡ
ኢ
ዓ
ኤ
እ
ዕ
ኦ
ከ
ኩ
ኪ
ካ
ኬ
ክ
ኮ
ኳ
ወ
ዋ
ው
ዘ
ዚ
ዛ
ዜ
ዝ
ዞ
ዥ
የ
ያ
ይ
ደ
ዱ
ዲ
ዳ
ድ
ዶ
ጀ
ጃ
ጅ
ጆ
ገ
ጉ
ጊ
ጋ
ጌ
ግ
ጎ
ጓ
ጠ
ጡ
ጣ
ጤ
ጥ
ጦ
ጧ
ጨ
ጩ
ጫ
ጭ
ጮ
ጰ
ጳ
ጵ
ፀ
ፂ
ፅ
ፆ
ፈ
ፉ
ፊ
ፋ
ፍ
ፎ
ፏ
ፒ
ፓ
ፕ
ፖ
ቫ
ም
ም
m
n
አስራ ስድስተኛዋ የቦርና ፊደል
Borni tatse shrtl fideliyu "m" eta etefo.
የቦርና አስራ ስድስተኛዋ ፊደል "m" ትባላለች።
ምሁር
danka
adv
ጥበብን፣ እውቀትን ወይም አስተውሎን የተሞላ
Fiin han fiino falit dank asha.
ይህ ሥራ ሊሠራ የሚችለው በተማረ ሰው ብቻ ነው።
ምህርት አደረገ
maara
1
v
ይቅር ብሎ መተው
Tfiints gond fiinmanatse Íík'o taan maarituwe.
ስላደረኩት ክፉ ስራ እግዚአብሄር ይምረኛል።
ምላስ
albera
n
ለመብላትና ለንግግር የምንጠቀምበት በአፍ ውስጥ የሚገኝ ስስና ተንቀሳቃሽ የሰውነት ክፍል
Daano bí'albero shas'dek're.
የራሱን ምላስ ነከሰው ።
ምላጭ
mlac'iya
n
በሁለት በኩል ስለት ያለዉ፥ፀጉር ለመላጨት፥ጥፍር ለመቁረጥ እና የመሳሰሉትን ለመስራት የሚያገለግል ብረት
Andr mlac'iyona t ishano t s'ag.
በአዲስ ምላጭ ነው ፂሜን የላጨሁት።
ምልክት
c'ira
n
የአንድ ነገር ልዩ መለያ
Timiinzo c'iro b'baratse book'a.
የኔ በሬ ግንባሩ ላይ ምልክት አለው።
ምሳ
aawi misha
n
በቀትር የሚበላ ምግብ
Aawi misho mááre.
ምሳውን በልቷል።
ምሳሌያዊ አነጋገር
jewura
1
n
wise saying usually giving instruction or counsel
Ash naar jamo b'tooki jewuro detsfe.
ማንኛውም ማህበረሰብ የራሱ የሆነ ምሳሌያዊ አነጋገር አለው።
ምሳና ዛፍ
baroha
n
ለፍልጥነት የሚያገለግል የጫካ ዛፍ
Bo maa uratse baroho fa'e.
ከደጃፋቸው ምሳና ዛፍ አለ።
ምስራቅ
aaw kesha
1
n
ፀሀይ የምትወጣበት አቅጣጫ
Aaw keshi weerona aawu bkeshfo.
ፀሐይ በምሥራቅ በኩል ትወጣለች።
ምስጋና
uda
v
አክብሮት ማቅረብ
Ashanots taash bodabtsotse ayidek' udere.
እነዚህ ሰዎች ስለረዱኝ አመሰግናቸዋለሁ።
ምስጥ
ambuk'a
n
ሶስት አፅኬ የነፍሳት ዝርያ ሆነው፥ ዛፍ ወይም የእንጨትን ስር የሚበሉ፥ ኩይሳን የሚሰሩ
Ambuk'ets moo káárni bdihifo.
ምስጦች አውዳሚወቸ ናቸው።
ምራቅ
s'úda
1
n
በአፍ ዉስጥ የሚመነጭ ምግብን ለማለስለስ የሚያገለግል ፈስሽ
Mishi sháák'o b'shiye s'údo b'noonon s'eenre.
ምግብ ሲሸተው አፉን ምራቅ ሞላው።
ምርኩዝ
tuu'a
n
መመርኮዣ ዱላ ወይም ብትር
Eenasho tuu'u gumdo batk'rat ur keshre.
ሽማግሌው ምርኩዙን ረስተው እዳሪ ወጣ።
ምርጫ
faac'a
n
አንድን ነገር ከሌላው ለይቶ ማውጣት
Bfaac'tso arikali.
ምርጫዋ ትክክል አይደለም።
ምትሀተኛ
geetsetsi
n
በአስማት መልክ የሰውን ንብረት ወደራሳቸው የሚወስዱ
Geetsetski.
ጨካኝ ምትሀተኛ ናት።
ምትክ
shegra
n
አንድን ነገር ወክሎ መገኘት
Taan b'shegro kaashots gere.
በእሱ ምትክ አጫውተኝ።
shááta
n
ፋንታ
Nihi shááto naaya.
የአባት ምትክ ልጅ ነው።
ምች
marasha
n
ቅመም የበዛበት ወጥ ከበሉ በኋላ ወደ ፀሀይ ወይም ጨረቃ አፍን በመክፈት የሚመጣ በሽታ
Marasho noono gawiyir weeshife.
ምች አፍን አቆስሎ ያሳምማል።
ምናልባት
bwotiyal
adv
ሊሆን ወይም ሊፈፀም የሚችል
Bwotiyal weetuwe.
ምናልባት ልመጣ እችላለሁ።
ምናልባት
daneraka
adj
በእርግጠኝነት ያልታወቀ ነገር
Ashman ud'tsok'o koni b'woto daneraka b'oor.
በማን እንደተገደለ አይታወቅም።
ምን ነካው? ምን ነካት?
k'alá
4
v
to affect sombody or something
Ashan ee k'al?
ሰውየውን ምን ነካው?
ምንም
eegor
adv
አንዳችም
Fiino no'ishfetso eegor kic'o aaliye.
ሥራውን ያላንዳች ችግር ፈፀምን።
ምንም ነገር
béénda
pro
ምንም፥ይህን ታሀል
Shatk'ay niyats weet keewo béénda.
ምንም የሚመጣ ነገር የለምና አትፍራ።
ምንም እንኳ
wotowa bako
የተለያየ ሀሳብ ያላቸውን ሁለት ነገሮችን ለማገናኘት የሚያገለግል ቃል
Nofaltsok'o fiinero wotowa bako s'uwratse.
ምንም እንኳ የተቻለንን ብንሞክርም፥አልሆነም።
ምንባብ
nbabiya
n
ፅሁፍ
Nbabiyo tnababiruwotse dimbrk'ayer.
የሚያስደስት ምንባብ እያነበብኩ ነው፤አትረብሸኝ።
Page 1 of 2
1
2
>
Overview
▼
Introduction
Foreword
Copyright
Credits & acknowledgements
Alphabet
Abbreviations
Entries explained
Search
Browse
▼
Browse Borna
Browse Amharic
Browse English
Semantic Domains
Download
Language
▼
Link to Ethnologue
World Atlas (WALS)
Phonology
Grammar
Map
Photo journal
Bibliography
OLAC Resources
Links
▼
Webonary
Borna-Shiansha site
SIL Ethiopia
SIL web site
Help
▼
Searching
Browsing
Downloading
Dictionary Font
About Software
Contact Us