Browse Amharic



nnበቦርና ውስጥ 17ኛ ፊደልBornotse tatse shawatl fideliyu 'n' eta etefo.በቦርና ቋንቋ ውስጥ 17ኛዋ ፊደል 'n' ትባላለች።
ንሰሀfálanሀጢያትን መናዘዝB jagu ud'ts na'o fált fakshik'rere.ዘመዱን የገደለ ንስሃ መግባት አለበት።
ንሰሀ ገባfáleyanስለ ተሰራ ጥፋት ወይም ሀጥያት በአባቶች መንፃትJag dek'ts ashosh fáleyo geyituwe.ዘመዱን ስለማግባቱ ንስሃ ገባ ንስሃ ገባ።
ንስሀsheerávከደም መንፃትBaanesh bí eshuwi ud't sheero keshre.ባኔሾ ወንድሙን ስለገደለ ንሳሐ ገባ።
ንስርaakanጉንብስ አፍና ስለታማ ጥፍር ያለው ትልቅ ወፍAako wokona b'bek'fo.ንስር ከርቀት የማየት ችሎታ አለው።
ንብmás'i indanማርን የሚያዘጋጁ ትናንሽ ነፍሳGaagúrotse ay más'i indo aali.ቀፎው ውሰጥ ብዙ ንብ የለም።
ንብረትgizanማንኛውም ሊሸጥ ወይም ሊለወጥ የሚችል የግል ሀብትT giz jámo moowotsa.ንብረቴ ቤት እንደተጠበቀ ነው።
ንድፍ አወጣjafrkishavdraw a quick image ofAro sererosh shino jafrkisho geyituwe.ስዕል ለመሳል በቅድሚያ ንድፍ ማውጣት ያስፈልጋል።
ንጋትdats gatsanንጋት ላይ አነጋግDatso gatsftse t'uwon sha'o noon geyituwe.ጧት ከመንጋቱ በፊት ጉዞ መጀመር አለብን።
ንግድjaakanመግዛትና መሸጥBeer jaako ayi oot'o detsfe.የጨው ንግድ ብዙ ትርፍ አለው።
ንግግርkeewa1nseries of words to convey an idea or a point of viewJébats keer keew beshiyo shunaka.መድረክ ላይ ንግግር ማድረግ አይወድም።
ንፁህs'ayinaadjቆሻሻ የለሌበትAatsan s'ayina.ዉሃዉ ንፁህ ነው።kéésh erkaadjበጣም ንፁህ (ለውሃ)Aatsan kéésh erka.ውሃው ንፁህ ነው።
ንፁህ ውሃaatsi s'ayinanጭቃ ማዕድን ወይም ጨው የሌለው ውሀAatsi s'eyin usho jeenosh shenga.ንፁህ ውሃ ለጤና አስፈላጊ ነው።
ንፉግtewud gondaadjያለውን ነገር ለሌሎች መስጠት የማይወድ ሰውTewud gond asho b'tookisha bako ashosh eraka.ንፉግ ሰው የሚያስበው ለራሱ ብቻ ነው።
ንፉግmor gondaadjምንም አይነት ነገር መስጠት የማይወድAshan mor gonda.ደላላው በጣም ንፉግ ሰው ነው።
ንፋስfuga3nሊታይና ሊዳሰስ የማይችል የአየር ዝውውር ወይም እንቅስቃሴFugo ááwon bek'eraka.ንፋስ እንይታይም።
ንፋስ ጉልበትjongi anganየንፋስ ሀይል/ጉልበት/jongi angon ayi maashniyots fiinefno.ብዙ ማሽኖች በንፋስ ጉልበት ይሠራሉ።
ንፍጥshiimbanበአፊንጫ የሚወጣ ነጭ ወፍራም ምልግልግ የሚል ፈሳሽShiimbo shiinka!ንፍጥህን ጥረግ!