Browse Amharic



ጌሾgééshiyanለጠላ መጥመቂያ ያገለግላል ቅጠልGééshiyo dawutso sheengshituwe.ጌሾ ጠላ ለመጠመቅ ያገለግላል።
ጌጥs'ila s'ílanየአንድ ነገር ወይም የአንድ ዕቅ ማስዋቢያS'ila s'íl karo shunfa.ጌጣጌጦችን መልበስ ትወዳለች።
ጌጥ (የጦር)p'eesanየጦር እንጭት ወይም ዘንግ ላይ ለገጥ የተደረገ ክብ ብረትOona! gíni p'eeso taash k'ic'.እባክዎ! የጦር ጌጥ ስራልኝ።