Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

e


ebeloኤገሌ
ee'a1ቁመና2መሪ ግድግዳ /አምድ/
ee'o1ከጫፍ እስከ ጫፍ በረድፍ የሚታረስ አንድ የእርሻ ክፋይ2ምዕራፍ
eediseኤድስ
eehaፍቅር
eehe1ወደደ2ተቀበለ፥ ተስማማ
eelaኩሬ, የተጠራቀመ ውሃ
eeleአጠራቀመ
eeluse1አከማቸ፤ አጠራቀመ2ሰበሰበ
eesunkaበአምስተኛ ትውልድ የተወለደ ልጅ
efe11ወሰደ፥ ተቀበለ2አገባ /ወንድ/
ekeereአላሻሽል አለ፥ አላድግ አለ
eleloእርስ በርስ ድንጋይ፥ ጦር፥ ወዘት በመወራወር ልጆች የሚጫወቱት ጫዋታ
elluseአደረሰ
eloልፋት፥ ድካም፥ ላብ
elpa1ወገብ /ለሰው/2ግንድ
eluseአለፋ፥ አደከመ
en'aህያው፥ በህይወት ያለ
en'eተነቃነ፥ ተንቀሳቀሰ፥ ተወዛወዘ
en'useአነቃነቀ፥ አማሰለ፥ አነቃቃ
enekkaበአራተኛ ትውልድ የተወለደ ልጅ
eqoጠንካራ ክር፥ ድር
eraእውቀት፥ ጥበብ
era zawaት/ቤት
eraxeምሁር፥ አዋቂ

  • Page 1 of 2
  • 1
  • 2
  • >