Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

h


hise1አደረገ2በዳ
hixeመኝታ
hixhiixhaለማሰሪነት የሚያገለግል ሀረግ
hocheበየጊዜ የሚነሳ ህመም
hodheወረደ፥ ቀነሰ
hoggeፈረስ
hokkaledial. var. ofhikkale
honcoceአባ-ጎርባ
hoobheድንግልና የሌላት ኮረዳ
hoochiseአገባደደ
hooddeአረመ
hoodeገራ፥ ሰጋ
hoodoፍርሀት፥ ስጋት
hookkoቆልማማማ እንጨት
hoolaቃአአድናቆት፥ ጥላቻ፥ እርግማነ የሚገልፅ ቃል
hoole1ሹል እንጨት፥ ጦር 2 በዱር ውስጥ ጉድጓድ ቆፍሮ ሹል እንጨት፥ ጦር በማቆም እንሰሳትን የማጥመድ ዘዴ
hoolleየእንጀራ ማዞሪያ ቂል
hooreፍሬ ቢስ ሆነ
hoottaየጆሮ ኩክ
horxholoወፍራም፥ መልኬ-ጥፉ
hospitaaleሆስፒታል
hoxeአወረደ
hoyseሰውነት በማንቀሳቀስ ብትር ይዘው መሬት እየረገጡ ወንዶች በጋር የሚጨፍሩት የለቅሶ አይነት
hubbeትልቅ ጓል አውጥቶ አረሰ
hula ቀጭን መንገድ /ጫካ፥ አታክልት/