Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

s


sholeቆንጮራ
shoole11ልጣጭ2ቅርፊት
shoole2ላጠ
shoomaunspec. var.shoome1የዓይን ሞራ 2ልጣጭ(ሥጋ)
shooqoልጥ
shooreወንዝ
shoosheእባብ
shooteተቅማጥ፥ ቅዘን
shoporeወረደ፥ ቀነሰ /አቋም፥ ጤና/
shoporoየወረደ፥ የቀነሰ /አቋም፥ አለባበስ፥ ጤና/
shoppeshaሰነፍ ቆሎ
shoqaየመነመነ፥ የከሳ
shoqeyeተጎሳቆለ
shorreከቤተ ሰብ ስምምነት ውጭ የሚደረግ ጋብቻ
shubbhassheማህፀን
shucheድንጋይ
shufeአረደ
shufoእርድ፤ ድግስ
shufuroባለጌ፥ የማይረባ ሰው
shuguchaበባህላዊ ሹመት ሥፍራ የሚሰጣቸው ትልልቅ ሰዎች ያለሳጥንና ቃረዛ የመቅበር ሥነ-ሥርዓት
shullaየጠወለገ
shulleጠወለገ፥ ሞተ፥ ደከመ
shumulaunspec. var.shurtaሸለፈት
shunburaሽንቡራ
shunchaእንሰት