Koorete - Amharic


a
b
c
d
e
f
g
h
i
j
k
l
m
n
o
p
q
r
s
t
u
v
w
x
y
z

u


uccheለቆጮ እርሾነት የሚያገለግል የሙዝ ግንድ
uceጠረገ፥ ወለወለ፥ ዘገነ
uddellaአፈናጠጠ(ፈረስ፥በቅሎ)፥ሞተር ሳይክል
uddumeየዝናብ መምጣት አዝማሚያ
udoማር ሰሪ ጥንዝዛ
udumeአቀፈ
ufaገለባ
ufunxaፊኛ
ufunxeነፋ፥ አበጠረ
ufuxe1ፀጉር2ላባ
ugideመቆፈሪያ
ulateዘለቀ፥ ተገባደደ፥ አለቀ፥ ጠለቀ
ule11ለየ፤ መረጠ2አጠነ
ule2ከበሮ
ulefoየውሃ እናት
ulkeአንጓ
ulo2አልቂት
ululeአገለለ፥ ለየ፥ አድሎ
um'ureበግንድ እና በሥር/ሀምቾ/ መሀከል ያለው ለጋው የእንሰት ክፍል
unaቡድን፥ ወገን
unaxe1ሰርቶ በላ፥ አሽከር2ገረድ፤ ሎሌ
unchaድንኪ
undoቆሮቆንዳ
unge1ወደቀ2መከሰት
unkoየወንድ ብልት/ ቁላ/